የኔ ጥፋት እነዚህ ናቸው የእናንተስ?

1/ስንት ለማትረፍ እንደፈለክ አለማወቅ

2/መች መጀመር መች ማቆም እንዳለብን አለመወሰን

3/የቀን የወር የአመት እቅድ አለመቅረጽ በደፈናው መጓዝ

4/እውቀት እውቀት እውቀት

እና ውድ trader እኔ እለት እለት አዳዲስ ነገር እየተማርኩ ነው እናም እርግጠኛ ሆኜ እምነግራቹ ጎበዝ trader ይወጣኛል follow my page and comment your any idea