ነገሮች በሚገርም ፍጥነት ይቀያየረሉ በተለይ በክሪፕቶ ከረንሲ ግብይይት ላይ። ለማንኛውም ፊውቸር ትሬድ የምታደርጉ ሰዎች አገኛለው ብሎ ማጣት ስላለ ነገሮችን ከእውቀት እና ማስተዋል ጋር ቢሆን የተሻለ ይሆናል።
መልካም ቀን $BTC
$ETH
$BNB
Disclaimer: Includes third-party opinions. No financial advice. May include sponsored content. See T&Cs.