#BTCRebound ለBtc 88,700 አከባቢ ከፍተኛ የሆነ Liquidity አለ ያንን ወስዶ የሚመለስ ከሆነ ቀጣይ እስከ 80,000 ድረስም ሊወርድ ይችላል🙏Watch carefully Long or Short ለመግባትም 88000 ድረስ ከሄደ በኋላ ነው የምንወስነው😳 እና በእኔ እይታ እዛ ካሉ Equal Highዎች Liquidity ወስዶ ወደታች የሚመለስ ነው የሚመስለው 🚨ለማንኛውም We will watch